ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 7:33 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)33 ከእነዚህ ነገሮች በኋላ ኒቃኖር ወደ ጽዮን ተራራ ወጣ፤ ካህናት በሰላም እጅ ለመንሳትና ስለ ንጉሡ የሚቀርበውን የሚቃጠል መሥዋዕትን ለእርሱ ለማሳየት ከሕዝብ ሽማግሌዎች ጋር ሆነው ከቤተ መቅደስ ወጡ። ምዕራፉን ተመልከት |