ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 7:22 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)22 በሕዝቡ መካከል ሁከት ይነዙ የነበሩ ሰዎች ሁሉ በዙሪያው ተሰበሰቡ፤ የይሁዳን ምድር ያዙ፤ በእስራኤል ላይ ትልቅ ጉዳት አመጡ። ምዕራፉን ተመልከት |