ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 7:15 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 እርሱም የሰላም ንግግር አደረገላቸውና፥ “በናንተም ሆነ በወዳጆቻችሁ ላይ ምንም ክፉ ነገር አናደርግባችሁም” ሲል በመሐላ አረጋገጠላቸው። ምዕራፉን ተመልከት |