ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 6:40 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)40 የንጉሡ አንደኛው ክፍለ ጦር ወደ ተራራው ጫፎች ላይ ተሰማራ፤ የቀረው ክፍል ወደ ዝቅተኛው ቦታ ሄደ፤ በጥንቃቄና በሥነ ሥርዓት ይሄዱ ነበር። ምዕራፉን ተመልከት |