ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 6:41 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)41 የእነዚህን የብዙ ወታደሮች ጫጫታና የእግሮቻቸውን ድምፅ፥ የሠራዊታቸውንና የመሣሪያዎቻቸውን ቅጭልጭልታ በሰሙ ጊዜ ሰዎች ሁሉ ደነገጡ፤ ይህ ሠራዊት በእውነቱ እጅግ በጣም ብዙና ብርቱ ነበር። ምዕራፉን ተመልከት |