ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 10:71 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)71 በሠራዊትህ የምትተማመን ከሆንህና ከእንግዲህ አሁን ወደ ሜዳው ውረድ፤ እዚያ እኔና አንተ እንፈታተናለን፤ ምክንያቱም የከተማዎቹ ኃይል ከእኔ ጋር ነው። ምዕራፉን ተመልከት |