ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 10:72 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)72 እኔ ማን መሆኔንና የሚረዱኝም ሰዎች ማን መሆናቸውን ጠይቀህ ተረዳ፤ ከዚህ ቀደም አባቶችህ በገዛ አገራቸው ላይ ሁለት ጊዜ ተሸንፈዋልና፤ እናንተም በፊታችን መቆም እንደማትችሉ ትሰማለህ። ምዕራፉን ተመልከት |