ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 10:70 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)70 “በእኛ ላይ የተነሣህ በእውነት አንተ ብቻ ነህ፤ በአንተ ምክንያት እነሆ እኔ መሳቂያና ማላገጫ ሆኛለሁ፤ አንተ በተራራ ላይ ሆነህ ሥልጣንህን በእኛ ላይ ደረረግኸው ስለምንድነው? ምዕራፉን ተመልከት |