ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 10:69 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)69 አጶሎንዮስ የቀለሶርያ አስተዳዳሪ እንዲሆን ዲሜጥሮስ አጸናለት፤ አጶሎንዮስም ብዙ ሠራዊት ሰብስቦ በያምንያ አጠገብ መጣና ሠፈረ፤ ወደ ሊቀ ካህናቱ ወደ ዮናታንም እንዲህ ሲል ላከ፤ ምዕራፉን ተመልከት |