ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 10:55 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)55 ንጉሥ ጰጠሎሜዮስ እንዲህ ሲል መለሰለት፦ “ወደ አባትህ አገር የገባህበትና በንጉሣዊ ዙፋን ላይ የተቀመጥህበት ቀን የተባረከ ነው፤ ምዕራፉን ተመልከት |