ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 10:54 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)54 አሁን እንግዲህ ወዳጆች እንሁን፤ ከዛሬ ጀምሮ ሴት ልጅህን በሚስትነት ስጠኝ፤ አማችህ እሆናለሁ፤ ለአንተም ሆነ ለእርሷ የተገባውን እጅ መንሻ አቀርባለሁ”። ምዕራፉን ተመልከት |