ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 10:56 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)56 አሁንም በጽሑፉ የገለጽህልኝን አደርግልሃለሁ፤ ግን እንድነነጋገር ወደ ጰጠሎማይዳ ወጥተህ እንድንገናኝ ይሁን፤ እንዳልኸው አማችህ እሆናለሁ።” ምዕራፉን ተመልከት |