1 ዜና መዋዕል 7:33 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)33 የያፍሌጥም ልጆች ፋሴክ፥ ቢምሃል፥ ዓሲት ነበሩ፤ እነዚህ የያፍሌጥ ልጆች ነበሩ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም33 የያፍሌጥ ወንዶች ልጆች፤ ፋሴክ፣ ቢምሃል፣ ዓሲት፤ የያፍሌጥ ወንዶች ልጆች እነዚህ ነበሩ። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም33 ያፍሌጥም ፓሳክ፥ ቢምሃልና ዓሽዋት ተብለው የሚጠሩ ሦስት ወንዶች ልጆችን ወለደ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)33 የያፍሌጥም ልጆች፤ ፋሴክ፥ ቢምሃል፥ ዓሴት ነበሩ፤ እነዚህ የያፍሌጥ ልጆች ነበሩ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)33 የያፍሌጥም ልጆች ፋሴክ፥ ቢምሃል፥ ዓሲት ነበሩ፤ እነዚህ የያፍሌጥ ልጆች ነበሩ። ምዕራፉን ተመልከት |