1 ዜና መዋዕል 7:32 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)32 ሔቤርም ያፍሌጥን፥ ሳሜርን፥ ኮታምን፥ እኅታቸውንም ሶላን ወለደ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም32 ሔቤርም ያፍሌጥን፣ ሳሜርን፣ ኮታምንና እኅታቸውን ሶላን ወለደ። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም32 ሔቤር ሦስት ወንዶች ልጆችን ወለደ፤ እነርሱም ያፍሌጥ፥ ሾሜርና ሖታም ተብለው የሚጠሩት ናቸው፤ እንዲሁም ሹዓ ተብላ የምትጠራ አንዲት ሴት ልጅ ወለደ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)32 ሔቤርም ያፍሌጥን፥ ሳሜርን፥ ኮታምን፥ እኅታቸውንም ሶላን ወለደ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)32 ሔቤርም ያፍሌጥን፥ ሳሜርን፥ ኮታምን፥ እኅታቸውንም ሶላን ወለደ። ምዕራፉን ተመልከት |