1 ዜና መዋዕል 5:19 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)19 ከአጋራውያንና ከይጡር ከናፊሽና ከናዳብ ጋር ተዋጉ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም19 እነዚህም በአጋራውያን፣ በኢጡር፣ በናፌስ፣ በናዳብ ላይ ዘመቱ። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም19 እነርሱም የሀጋራውያን ነገዶች በሆኑት በየጡር፥ በናፊሽና በኖዳብ ሕዝቦች ላይ አደጋ ለመጣል ዘመቱ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)19 ከአጋራውያንና ከኢጣርዮን ከናፋስዮንና ከናዳብዮን ጋር ተዋጉ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)19 ከአጋራውያንና ከኢጡር ከናፌስና ከናዳብ ጋር ተዋጉ። ምዕራፉን ተመልከት |