1 ዜና መዋዕል 2:7 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 የከርሚም ልጅ እስራኤልን ያስጨነቀ፥ እርሙንም ሰርቆ የበደለ አካን ነበረ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም7 የከርሚ ወንድ ልጅ አካን፤ እርሱም ዕርም የሆነ ነገር ሰርቆ በእስራኤል ላይ ጥፋት እንዲመጣ ያደረገ ነው። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም7 ከዛራሕ ትውልድ አንዱ የሆነው የካርሚ ልጅ ዓካን ለእግዚአብሔር ከተለየው ምርኮ በስርቆት ወስዶ በመደበቁ ምክንያት በእስራኤል ሕዝብ ላይ መቅሠፍት አምጥቶ ነበር። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 የዘምሪም ልጅ ከርሚ ነው፤ የከርሚም ልጅ እስራኤልን ያስጨነቀ፥ እርሙን ሰርቆ የበደለ አካን ነበረ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)7 የከርሚም ልጅ እስራኤልን ያስጨነቀ፥ እርሙንም ሰርቆ የበደለ አካን ነበረ። ምዕራፉን ተመልከት |