1 ዜና መዋዕል 2:6 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 የዛራም ልጆች፤ ዘምሪ፥ ኤታን፥ ሄማን፥ ከልኮል፥ ዳራ ናቸው፤ አምስት ነበሩ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም6 የዛራ ወንዶች ልጆች፤ ዘምሪ፣ ኤታን፣ ሄማን፣ ከልኮል፣ ዳራ፤ በአጠቃላይ ዐምስት ናቸው። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም6 የእርሱም ወንድም ዛራሕ አምስት ወንዶች ልጆችን ወለደ፤ እነርሱም ዚምሪ፥ ኤታን፥ ሄማን፥ ካልኮልና ዳርዳዕ ተብለው የሚጠሩት ናቸው፤ ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 የዛራም ልጆች፤ ዘምሪ፥ ኤታን፥ ኤማን፥ ካልኮል፥ ዳራ፤ ሁሉም አምስት ነበሩ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)6 የዛራም ልጆች፤ ዘምሪ፥ ኤታን፥ ሄማን፥ ከልኮል፥ ዳራ፤ ሁሉም አምስት ነበሩ። ምዕራፉን ተመልከት |