1 ዜና መዋዕል 16:16 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 ለአብርሃም ያደረገውን፥ ለይስሐቅም የማለውን፤ ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም16 ከአብርሃም ጋራ የገባውን ቃል ኪዳን፣ ለይሥሐቅም የማለውን መሐላ። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም16 ከአብርሃም ጋር የገባውን ቃል ኪዳን ይጠብቃል፤ ለይስሐቅ የሰጠውን የተስፋ ቃል ያጸናል፤ ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 ለአብርሃም ያደረገውን፥ ለይስሐቅም የማለውን፤ ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)16 ለአብርሃም ያደረገውን፤ ለይስሐቅም የማለውን፤ ምዕራፉን ተመልከት |