የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

ማስታወቂያዎች


መላው መጽሐፍ ቅዱስ ብሉይ ኪዳን አዲስ ኪዳን




መጽ​ሐፈ ጦቢት 8:7 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

አሁ​ንም ይህ​ቺን እኅ​ቴን የማ​ገ​ባት በሚ​ገባ ነው እንጂ ስለ ዝሙት አይ​ደ​ለ​ምና አቤቱ አብ​ረን ወደ ሽም​ግ​ልና እን​ድ​ን​ደ​ርስ እን​ረ​ዳዳ ዘንድ ለእ​ኔና ለእ​ርሷ ይቅ​ር​ታን ላክ​ልን።”

ምዕራፉን ተመልከት

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

አሁንም ይህችን እኀቴን የማገባት በዝሙት መንፈስ ተይዤ ሣይሆን በእውነተኛነት ነው፤ በእኔም በእርሷም ላይ ምሕረትህን አውርድልን፤ አብረንም ለሽምግልና አብቃን።

ምዕራፉን ተመልከት



መጽ​ሐፈ ጦቢት 8:7
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች