ሁለቱም በተዘጋባቸው ጊዜ ጦብያ ከአልጋው ተነሥቶ፥ “እኅቴ ተነሽ፤ እግዚአብሔር ይቅር ይለን ዘንድ እንጸልይ” አላት።
የሣራ ወላጆች ወጡና በሩን ከኋላቸው ዘጉት፤ በዚያን ጊዜ ጦብያ ከአልጋው ተነሣና ሣራን “እኀቴ ተነሽ ጌታችን ጸጋውንና ጥበቃውን እንዲያበዛልብ መጸለይና መለመን አለብን” አላት።