ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጦቢት 8:3 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 ሽታውም ያን ጋኔን በሸተተው ጊዜ እስከ ላይኛው ግብፅ አውራጃ ድረስ ሸሸ። ያም መልአክ ጋኔኑን አሰረው። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 የዓሣው ሽታ ጋኔኑን አሸሸው፤ ጋኔኑ በአየር ላይ ወደ ግብጽ አገር ሸሸ፤ ሩፋኤል ወዲያውኑ ተከታትሎ ያዘውና እጅና አግሩን አሰረው። ምዕራፉን ተመልከት |