አንተ ቡሩክ ነህ፤ ሁለቱን ብቸኞች ይቅር ብለሃቸዋልና፥ ዘመናቸውን በደኅንነትና በደስታ፥ በቸርነትህ ይፈጽሙ ዘንድ አቤቱ በጎነትን አድርገህላቸዋልና።”
ለወላጆቻቸው አንድ የሆኑትን ልጆች ስለራራህላቸው አንተ ብሩክ ነህ። አሁንም ጌታ ሆይ ምሕረትህንና ጥበቃህን ስጣቸው፤ ሕይወታቸውን በደስታና በምሕረት እንዲመሩ አድርጋቸው።”