ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጦቢት 8:16 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 ደስ አሰኝተኸኛልና አቤቱ አንተ የተመሰገንህ ነህ፤ እንደ ጠረጠርሁት አልተደረገብኝም፤ ነገር ግን እንደ ቸርነትህ ብዛት አደረግህልኝ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 ደስ ስላሰኘኸኝ አንተ ብሩክ ነህ፤ ወሰን የሌለውን ምሕረትህን አሳየኸን እንጂ የፈራሁት አልደረሰም። ምዕራፉን ተመልከት |