እነርሱም፥ “አዎ ደኅና ነው” አሉት፤ ጦብያም፥ “አባቴ ነው” አለው።
እነርሱም “በሕይወት አለ፤ ደኀና ነው” አሏት። ጦብያም ቀጠል አድርጎ “አባቴ ነው” አለ።