ራጉኤልም፥ “ወንድሞቻችን! እናንተ ከወዴት ናችሁ?” አላቸው፤ እነርሱም፥ “ወደ ነነዌ ከተማረኩት ከንፍታሌም ልጆች ነን” አሉት።
ኤድናም “ወንድሞቼ ከየት ነው የመጣችሁት?” አለቻቸው። እነርሱም “ወደ ነነዌ ከተሰደዱት ከኒፍታሊ ልጆች መካከል ነን” አሏት።