በጻድቃን ልጆች ደስ ይልሃል፤ አቤቱ፥ በአንድነት ተሰብስበው የጻድቃንን ጌታ አንተን ያመሰግናሉና፥ የሚወድዱህ ብፁዓን ናቸውና፤ በሰላምህም ደስ ይላቸዋል።
በዚያን ጊዜ በጻድቁ ልጆች ምክንያት ትፈነድቂያለሽ፥ ትደሰቻለሽም፤ እነርሱ ሁሉ ተሰብስበው የዘመናትን ጌታ ይባርካሉና።