ሐና ግን በጎዳና ተቀምጣ ልጅዋን ታይ ዘንድ ትመለከት ነበር።
ሁለቱም አብረው ሄዱ፤ ሩፋኤል ጦብያን “ሐሞቱን በእጅህ ያዘው” አለው፤ ውሻውም ተከተላቸው።