እንዲህም አለ፥ “ጌታ ሆይ፥ የተመሰገንህ ነህ፤ ስምህም ለዘለዓለሙ ይመስገን፤ ቅዱሳን መላእክትህም ሁሉ ቡሩካን ናቸው፤ ገርፈህ ይቅር ብለኸኛልና።
በዚያን ጊዜ አባቱ በአንገቱ ላይ ተጠመጠመ፥