ከዚህም በኋላ ሩፋኤል ጦብያን አለው፥ “አንተ ወንድሜ አባትህን እንዴት እንደ ተውኸው አታውቅምን?
ከነነዌ ትይዩ ወደምትገኘው ወደ ካሠሪን ከተማ በደረሱ ጊዜ