እህሌንም ለተራቡ፥ ልብሴንም ለተራቆቱ ሰጠሁ። ከወገኖችም የሞተ ሰውን በነነዌ ግንብ ሥር ወድቆ ባየሁ ጊዜ እቀብረው ነበር።
ምግቤን ለተራቡ፥ ልብሶችን ደግሞ ለታረዙ እሰጥ ነበር። የወገኖቼ ሬሳ ከነነዌ ቅጥር ውጪ ተጥሎ ባየሁ ጊዜ እቀብር ነበር።