ከጐልማሳ ሚስት ጋር አትቀመጥ፤ ልቡናህን ወደ እርሷ እንዳትወስድ፥ ሰውነትህንም በሞት እንዳታሰነካክል በመጠጥ ጊዜ ከእርሷ ጋር አትቀመጥ።
ባል ካላት ሴት ዓይንህን መልስ፤ ከሷ ጋር አብረህ ወይን ጠጅ አትጠጣ፤ ልብህም ወደ እርሷ ከተሳበ፥ ራስህን መግታት አቅቶህ ችግር ላይ ትወድቃለህ።