ከኀጢአቱ የተመለሰውን ሰው አትንቀፈው፤ እኛ ሁላችንም ኀጢአተኞች እንደሆን ዐስብ።
በኃጢአቱ የሚጸጸተውን ሰው አትውቀሰው፤ ሁላችንም በደለኞች መሆናችንን አስብ።