ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 8:5 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 በኃጢአቱ የሚጸጸተውን ሰው አትውቀሰው፤ ሁላችንም በደለኞች መሆናችንን አስብ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 ከኀጢአቱ የተመለሰውን ሰው አትንቀፈው፤ እኛ ሁላችንም ኀጢአተኞች እንደሆን ዐስብ። ምዕራፉን ተመልከት |