ብልህ ቤተ ሰብህን እንደ ራስህ ውደደው፤ ነጻ ታወጣውም ዘንድ ተስፋ ያደረገህን ዋጋውን አታጥፋበት።
አስተዋዩን አገልጋይህን ከልብህ ውደደው፤ ነጻነቱንም አትንፈገው። ልጆች