የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

ማስታወቂያዎች


መላው መጽሐፍ ቅዱስ ብሉይ ኪዳን አዲስ ኪዳን




መጽሐፈ ሲራክ 5:9 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ለሰው ሁሉ ምሥ​ጢ​ር​ህን አታ​ውጣ። የወ​ደ​ድ​ኸ​ው​ንም ሁሉ አት​ከ​ተል፤ ምላሱ ሁለት እንደ ሆነ ኀጢ​አ​ተኛ አት​ሁን።

ምዕራፉን ተመልከት

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

በመጣው ነፋስ ሁሉ አትነፈስ፤ ባገኘኸው መንገድ ሁሉ አትሂድ። በሁለት ምላስ እንደሚናገረው ኃጢአተኛ አትሁን

ምዕራፉን ተመልከት



መጽሐፈ ሲራክ 5:9
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች