ነገሥታቱን ወደ ሞት፥ የከበሩ ሰዎቹንም ከአልጋቸው ያወረዳቸው ማንነው?
ነገሠታትን ከሥልጣናቸው፥ ባለሥልጣኖችን ከግዛቶቻቸው፥ ያወረድህ አንተ ነህ።