ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 48:6 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 ነገሠታትን ከሥልጣናቸው፥ ባለሥልጣኖችን ከግዛቶቻቸው፥ ያወረድህ አንተ ነህ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 ነገሥታቱን ወደ ሞት፥ የከበሩ ሰዎቹንም ከአልጋቸው ያወረዳቸው ማንነው? ምዕራፉን ተመልከት |