ቃሉንም አሰማው፤ ወደ ደመናውም ውስጥ አገባው፤ ትእዛዙንም በፊቱ ሰጠው፤ ለያዕቆብ ቃል ኪዳኑን፥ ለእስራኤልም ፍርዱን ያስተምር ዘንድ የሕይወት ሕግን ሰጠው።
ድምፁን እንዲሰማ ፈቀደለ፥ ወደ ጨለማውም መራው።