የሞትን ፍርድ አትፍራ፤ ከአንተም በፊት የነበሩትንና ከአንተም በኋላ የሚነሡትን አስባቸው። የእግዚአብሔር ፍርድ በሰው ሁሉ ላይ ነው፤
የሞትን ፍርድ አትፍሩ፤ ከእናንተ በፊት የነበሩትን፥ ከኋላችሁም የሚመጡትን አስቡ።