በሚያገለግልህም ቤተ ሰብህ ላይ አትቈጣ፤ ከድሃም ፊትህን አትመልስ።
በጭንቅ ያለ ሰው ሲለምንህ እምቢ አትበለው፤ ፊትህን ከድሆች አትመልስባቸው።