|  ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል።  ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ  መጽሐፈ ሲራክ 4:4 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 በጭንቅ ያለ ሰው ሲለምንህ እምቢ አትበለው፤ ፊትህን ከድሆች አትመልስባቸው።ምዕራፉን ተመልከት የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 በሚያገለግልህም ቤተ ሰብህ ላይ አትቈጣ፤ ከድሃም ፊትህን አትመልስ።ምዕራፉን ተመልከት |