ልጄ ሆይ፥ ድሃውን የሚኖርበትን አትከልክለው፤ ከሚለምንህም ዐይኖችህን አትመልስ።
ልጄ ሆይ ለድኃ ለኑሮው የሚያስፈልገውን ስጠው፤ የችግረኞች ዐይኖች በምኞት እንዲቅበዘበዙ አታድርግ።