ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 4:1 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 ልጄ ሆይ ለድኃ ለኑሮው የሚያስፈልገውን ስጠው፤ የችግረኞች ዐይኖች በምኞት እንዲቅበዘበዙ አታድርግ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 ልጄ ሆይ፥ ድሃውን የሚኖርበትን አትከልክለው፤ ከሚለምንህም ዐይኖችህን አትመልስ። ምዕራፉን ተመልከት |