የተሰወረውንም ምሳሌ ትመረምራለች፤ ምሳሌውንም ወደ መተርጐም ትመልሳለች።
የምሳሌዎቹን ምሥጢራት ይመረምራል፥ እንቆቅልሻቸውንም ይፈታል።