ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 39:3 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 የምሳሌዎቹን ምሥጢራት ይመረምራል፥ እንቆቅልሻቸውንም ይፈታል። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 የተሰወረውንም ምሳሌ ትመረምራለች፤ ምሳሌውንም ወደ መተርጐም ትመልሳለች። ምዕራፉን ተመልከት |