የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

ማስታወቂያዎች


መላው መጽሐፍ ቅዱስ ብሉይ ኪዳን አዲስ ኪዳን




ዘኍል 7:6 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ሙሴም ሰረ​ገ​ሎ​ች​ንና በሬ​ዎ​ችን ተቀ​ብሎ ለሌ​ዋ​ው​ያን ሰጣ​ቸው።

ምዕራፉን ተመልከት

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

ስለዚህ ሙሴ ሠረገሎቹንና በሬዎቹን ወስዶ ለሌዋውያኑ ሰጣቸው፤

ምዕራፉን ተመልከት

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ሙሴም ሰረገሎቹንና በሬዎቹን ተቀብሎ ለሌዋውያን ሰጣቸው።

ምዕራፉን ተመልከት

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

ስለዚህ ሙሴ ሠረገሎቹንና በሬዎቹን ተቀብሎ ለሌዋውያን ሰጣቸው።

ምዕራፉን ተመልከት

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

ሙሴም ሰረገሎችንና በሬዎችን ተቀብሎ ለሌዋውያን ሰጣቸው።

ምዕራፉን ተመልከት



ዘኍል 7:6
4 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች  

አን​ተም ወን​ድ​ሞ​ች​ህን፦ እን​ዲህ አድ​ርጉ በላ​ቸው፤ ከግ​ብፅ ምድር ለሕ​ፃ​ኖ​ቻ​ችሁ፥ ለሴ​ቶ​ቻ​ች​ሁም ሰረ​ገ​ሎ​ችን ውሰዱ፤ አባ​ታ​ች​ሁ​ንም ይዛ​ችሁ ኑ፤


ድን​ኳ​ኑም ተነ​ቀለ፤ ድን​ኳ​ኑ​ንም የተ​ሸ​ከሙ የጌ​ድ​ሶን ልጆ​ችና የሜ​ራሪ ልጆች ተጓዙ።


“ለም​ስ​ክሩ ድን​ኳን ሥራ የሚ​ያ​ገ​ለ​ግል ይሆን ዘንድ፥ ከእ​ነ​ርሱ ተቀ​ብ​ለህ ለሌ​ዋ​ው​ያን ለእ​ያ​ን​ዳ​ንዱ እንደ አገ​ል​ግ​ሎ​ታ​ቸው ስጣ​ቸው።”


ለጌ​ድ​ሶን ልጆች እንደ አገ​ል​ግ​ሎ​ታ​ቸው ሁለት ሰረ​ገ​ሎ​ች​ንና አራት በሬ​ዎ​ችን ሰጣ​ቸው።