የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

ማስታወቂያዎች


መላው መጽሐፍ ቅዱስ ብሉይ ኪዳን አዲስ ኪዳን




ዘኍል 7:5 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

“ለም​ስ​ክሩ ድን​ኳን ሥራ የሚ​ያ​ገ​ለ​ግል ይሆን ዘንድ፥ ከእ​ነ​ርሱ ተቀ​ብ​ለህ ለሌ​ዋ​ው​ያን ለእ​ያ​ን​ዳ​ንዱ እንደ አገ​ል​ግ​ሎ​ታ​ቸው ስጣ​ቸው።”

ምዕራፉን ተመልከት

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

“በመገናኛውም ድንኳን ለአገልግሎት እንዲውሉ እነዚህን ከእነርሱ ተቀበል፤ ለእያንዳንዳቸውም ለአገልግሎታቸው በሚያስፈልጋቸው መጠን ለሌዋውያኑ ስጣቸው።”

ምዕራፉን ተመልከት

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

“ለመገናኛው ድንኳን መገልገያ እንዲሆኑ እነዚህን ከእነርሱ ተቀብለህ ለሌዋውያን ለእያንዳንዱ እንደ አገልግሎታቸው ትሰጣቸዋለህ።”

ምዕራፉን ተመልከት

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

“በመገናኛው ድንኳን ውስጥ ለሚከናወነው ተግባር መገልገያ ይሆኑ ዘንድ እነዚህን መባዎች ተቀበል፤ ለእያንዳንዳቸው አገልግሎት በሚያስፈልጋቸው መጠን መድበህ ለሌዋውያን ስጣቸው።”

ምዕራፉን ተመልከት

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

ለመገናኛው ድንኳን ማገልገል ይሆን ዘንድ ከእነርሱ ተቀብለህ ለሌዋውያን ለእያንዳንዱ እንደ አገግሎታቸው ስጣቸው።

ምዕራፉን ተመልከት



ዘኍል 7:5
9 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች  

እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርም ሙሴን እን​ዲህ ብሎ ተና​ገ​ረው፦


ሙሴም ሰረ​ገ​ሎ​ች​ንና በሬ​ዎ​ችን ተቀ​ብሎ ለሌ​ዋ​ው​ያን ሰጣ​ቸው።


ቃሉ የታመነ ነው። እግዚአብሔርንም የሚያምኑት በመልካም ሥራ በጥንቃቄ እንዲጸኑ፥ እነዚህን አስረግጠህ እንድትናገር እፈቅዳለሁ። ይህ መልካምና ለሰዎች የሚጠቅም ነው፤