የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

ማስታወቂያዎች


መላው መጽሐፍ ቅዱስ ብሉይ ኪዳን አዲስ ኪዳን




ዘኍል 33:5 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

የእ​ስ​ራ​ኤ​ልም ልጆች ከራ​ምሴ ተጕ​ዘው በሱ​ኮት ሰፈሩ።

ምዕራፉን ተመልከት

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

እስራኤላውያን ከራምሴ ተነሥተው በሱኮት ሰፈሩ።

ምዕራፉን ተመልከት

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

የእስራኤልም ልጆች ከራዓምሴ ተጉዘው በሱኮት ሰፈሩ።

ምዕራፉን ተመልከት

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

እስራኤላውያን ከራምሴ ተነሥተው በመጓዝ በሱኮት ሰፈሩ፤

ምዕራፉን ተመልከት

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

የእስራኤልም ልጆች ከራምሴ ተጕዘው በሱኮት ሰፈሩ።

ምዕራፉን ተመልከት



ዘኍል 33:5
2 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች  

የእ​ስ​ራ​ኤ​ልም ልጆች ከራ​ምሴ ተነ​ሥ​ተው ወደ ሱኮት ሄዱ፤ ከጓዝ ጋር ካሉት ሌላ ስድ​ስት መቶ ሺህ ሰው የሚ​ያ​ህል እግ​ረኛ ነበረ።


ከሱ​ኮ​ትም ተጕ​ዘው በም​ድረ በዳ ዳርቻ ባለች በኤ​ታም ሰፈሩ።