ዘኍል 10:15 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) በይሳኮርም ልጆች ነገድ ሠራዊት ላይ የሰገር ልጅ ናትናኤል አለቃ ነበረ። አዲሱ መደበኛ ትርጒም የይሳኮር ነገድ ሰራዊት አለቃም የሶገር ልጅ ናትናኤል ነበር። መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) በይሳኮርም ልጆች ነገድ ሠራዊት ላይ የሶገር ልጅ ናትናኤል አለቃ ነበረ። አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም የይሳኮር ነገድ መሪ የጹዓር ልጅ ናትናኤል ነበር፥ መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) በይሳኮርም ልጆች ነገድ ሠራዊት ላይ የሶገር ልጅ ናትናኤል አለቃ ነበረ። |
በመጀመሪያም የይሁዳ ልጆች ሰፈር በሥርዐታቸው ከየሠራዊቶቻቸው ጋር ተጓዘ፤ በሠራዊቱም ላይ የአሚናዳብ ልጅ ነአሶን አለቃ ነበረ።