የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

ማስታወቂያዎች


መላው መጽሐፍ ቅዱስ ብሉይ ኪዳን አዲስ ኪዳን




ሉቃስ 24:2 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ያቺ​ንም ድን​ጋይ ከመ​ቃ​ብሩ ላይ ተን​ከ​ባ​ልላ አገ​ኙ​አት።

ምዕራፉን ተመልከት

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

ድንጋዩም ከመቃብሩ ደጃፍ ተንከባልሎ አገኙት፤

ምዕራፉን ተመልከት

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ድንጋዩንም ከመቃብሩ ወዲያ ተንከባሎ አገኙት፤

ምዕራፉን ተመልከት

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

መቃብሩ የተዘጋበትን ድንጋይ ከመቃብሩ ወዲያ ተንከባሎ አገኙት።

ምዕራፉን ተመልከት

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

ድንጋዩንም ከመቃብሩ ተንከባሎ አገኙት፥

ምዕራፉን ተመልከት



ሉቃስ 24:2
9 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች  

እነሆም፥ የጌታ መልአክ ከሰማይ ስለ ወረደ ታላቅ የምድር መናወጥ ሆነ፤ ቀርቦም ድንጋዩን አንከባሎ በላዩ ተቀመጠ።


ከሳ​ም​ን​ቱም በመ​ጀ​መ​ሪ​ያ​ዪቱ ቀን ያዘ​ጋ​ጁ​ትን ሽቶ ይዘው እጅግ ማል​ደው ወደ መቃ​ብሩ ሄዱ፤ ሌሎች ሴቶ​ችም አብ​ረ​ዋ​ቸው ነበሩ።


ገብ​ተ​ውም የጌ​ታ​ችን የኢ​የ​ሱ​ስን ሥጋ አላ​ገ​ኙም።


ዳግ​መ​ኛም ጌታ​ችን ኢየ​ሱስ በልቡ አዘነ፤ ወደ መቃ​ብ​ሩም ሄደ፤ መቃ​ብ​ሩም ዋሻ ነበር፤ በላ​ዩም ታላቅ ድን​ጋይ ተገ​ጥ​ሞ​በት ነበር።


ድን​ጋ​ዩ​ንም አነሡ፤ ጌታ​ችን ኢየ​ሱ​ስም ዐይ​ኖ​ቹን አቅ​ንቶ እን​ዲህ አለ፥ “አባት ሆይ፥ ሰም​ተ​ኸ​ኛ​ልና አመ​ሰ​ግ​ን​ሃ​ለሁ።